ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ሕይወት እምሻው

“ማታ ማታ እና ሌሎች ትረካዎች” እና ሌሎች መጽሐፍት ደራሲ

ሕይወት እምሻው

[የትዉልድ ቀን] 0000-00-00
[አጭር መግለጫ]

ሕይወት እምሻው ላለፉት ዓመታት ‹‹ነቆራና ሌሎችም ወጎች ከሕይወት እምሻው ጋር›› በተሰኘ ተወዳጅ የፌስ ቡክ ገጽዋ ወቅታዊ የሚባሉ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችን ታስነብባለች፡፡ በዚህም የጉዞ ዘገባዎችን፣ ወጎችን፣ አጭር ልቦለዶች፣ ማህበራዊ አስተያየትና ሂሶችን ስትጽፍ ቆይታለች፡፡ የግል ምልከታዋን ከሚያንፀባርቁ ሥራዎች በተጨማሪ የፈጠራ ጽሑፎቿም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በዚህ ገጽዋም ብዙ ሺህ በላይ አንባቢዎችንም አፍርታለች፡፡
የነባርና አዳዲስ ጽሑፎቿ ስብስብ የሆነውን የመጀመሪያ መጽሐፏን ይዛ የመጣችው ሕይወት ኑሯችንን የምታይበት ልዩ የመታዘብ ተሰጥዖ እንዳላት ጽሑፎቿን የሚያጣጥሙ አንባቢዎቿ ሁሉ የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ለኅትመት ያበቃቻቸዉ “ባርቾ”፣ “ፍፍፋቂ” እና “ማታ ማታ” የሚባሉ የወግ ስብስብ መጽሐፎቿ በእጅጉ ተወደዉላታል፡፡

[ከመጻሕፍቱ መካከል]
* ማታ ማታ እና ሌሎች ትረካዎች

[መገኛዎቹ] ፌስቡክ፡ - https://facebook.com/hiwotyee/posts/1377203765781406/
[ምንጮቻችን] https://www.goodreads.com/author/show/14157368._


ስለሌሎች ደራስያን እዚህ ይወቁ

መጻሕፍት ከየምድባቸዉ ለመምረጥ እዚህ ይግቡ መጻሕፍት ከጠቅላላ ዝርዝር ለመምረጥ እዚህ ይግቡ
ሕይወት እምሻው
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts