ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ምሣሌ ድርሠት

በተለይም ለጀማሪ ጸሐፍት የተመረጡ ምሣሌ ድርሳናት

ኦቴሎ
ከሼክስፔር (William Shakespeare)

የተጻፈበት ቋንቋ: - English
ዘርፍ: - ቴአትር / Theater
ዘውግ: - ድራማ / Drama
ደራሲ: - ሼክስፔር (William Shakespeare)
ይሁንታ: - ባለቤቱ ፈቅዷል
የተለጠፈበት ቀን: - 2023-06-12

ተጨማሪ
ኦቴሎ ዘመን ከማይሽራቸዉ የዊሊያም ሼክስፔር (William Shakespeare) የቴአትር ድርሠቶች አንደኛዉ ነዉ፡፡ ይኼ ቴአትር በተለያዩ የዓለም ቋንቋዎች እየተተረጎመ በብዛት እና በተደጋጋሚ የተመደረከ ሲሆን፣ በኢትዮጵያም ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን በኩል ተተርጉሞ በብሔራዊ መድረክ ተመድርኮ ነበር፡፡ እዚህ ላይ ያያዝነዉ ጽሑፍ ግን የእንግሊዝኛዉን ቅጂ መሆኑን በትህትና እናሳዉለን፡፡ መልካም ንባብ (ልምምድ)፡፡

Download [ኦቴሎ]

ማስታወሻ
ይኼ ንዑስ ዐምድ፣ ከአሁን አበክሮ ለህዝብ ቀርበው የነበረ፤ በመዋቅራቸው፣ በይዘታቸውና በነገረ አኳኋናቸው ለጸሐፍት በተለይም ለጀማሪዎች ምሳሌ የሚሆኑ ማለፊያ ድርሰቶች ይጣበኑበታል፡፡ ይህ የሚሆነው ግን ባለቤቶቹ በቅንነት ከፈቀዱ ብቻ ነው፡፡

1 of 3

ድርሰትዎን ለምሣሌነት በዚህ ይላኩልን
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts