ምስጋና (Acknowledgment) ድርሰትዎን ለምሳሌነት እንጠቀመው ዘንድ ስለወደዱ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ድርሰትዎን ለማስቀመጥ ቀጣዩን ፎርም በጥሞና ይሙሉልን፡፡
ለገሀር፣ አዲስ አበባ
19686
yehaarts@gmail.com
+251 912 944937
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts