[ቅምሻ]ብቻ አትቀደሚ! አንዴ አይቅደሙሽ እንጂ፣ ከተቀደምሽ አንቺን ለመድፈቅ የማይበረታ የለም። ሳር ቅጠሉ ይነሳብሻል። ምናምንቴዉ ሁሉ ጎሮሮሽ ላይ ይቆማል። እንኳንስ የኔ ነዉ የምትዪዉ ይቅርና፣ ራሳቸዉ ያንቺ ነዉ ያሉሽን እንኳን ይወስዱብሻል። ጭራሽ ባዶሽን ማስቀረታቸዉም አልበቃ ብሏቸዉ፣ ወሰደችብን ብለዉ ያዋክቡሻል። መልሰዉ ደግሞ ይዘባበቱብሻል። ይሸልሉብሻል።
[ቅምሻ]በተንጋለለበት ዐይኑን እንደዋዛ ሰማይ ለሰማይ ሲያንሸራሽር፤ አውሮፕላኑ እንደገና ከፍ እያለ አንዲት ነጭ ነገር ደግሞ ተንሳፋ ተመለከተ። ወፍ እንዳይደለች እርግጠኛ ነው። እፉዬ ገላም አይደለችም። እሷ ቁልቁል ስታዘግም አውሮፕላኑ ግን ድምጹ ሳይቀር እየራቀው እየራቀው ሄደ። ወረቀት መሆኗን ሲያውቅ በትክክሏ ቆሞ ይጠባበቃት ጀመር። ነፋሱ ደግሞ ለክፋቱ እየገረገረ
[ቅምሻ]የሀገራችን የትምህርት ሥርዓት ትለቁ ድክመቱ መልካም ሰብዕና ሳይቀርፅ ጥሩ ባለሙያ ለማፍራት ማሰቡ ነው። እናም ብዙ ባለዲግሪዎች፣ ብዙ ባለ ሰርተፊኬቶች ብናልፈም በተግባር ከማይምነት አለወጣንም። ሰይፉን እነጂ ሰገባውን፣ ጎራዴውን እንጂ አፎቱን አላዘጋጀንም። ያለአፎት የተሳለው ጎራዴ ያገኘውን ሁሉ ሸረካከተና ብዙ ሳይቆይ ዶለጾመ። ዳግም አገጻይሞረድም ደነደለ

በየሓ የነገሰው ኢትዮጲስ ኢትዮጵያን ከጥግ እስከ ጥግ እንዳስተዳደረ ሁሉ፤ እኛም በአዲስ አበባ ላይ እንደ ማዕከል እንሆናለን። ተዋንያንን ከአምራች/producer/ ጋር፣ ደራስያንን ከአምራችና አሳታሚዎች ጋር፣ ሌሎች የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ከሚወዱትና ከሚሆናቸው ሙያ ጋር እናገናኛለን። እንዲሁም የቴአትሮች፣ የፊልሞች፣ የግጥሞች፣ የልቦለዶችና ሌሎች አማራጭ ጥግ ለመሆን ስንል በምቹዉ ድረ-ገጽ ጀምረናል።
የሓ፤ ወደ ሀገረ ጥበብ እየተመለስን ነው!
ማንኛዉንም ጥያቄ በኢሜል አድራሻችን ያድርሱን
yehaarts@gmail.com
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts