ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
የሓ ቤተሰብ

የምዝገባ ገጽ

ማስታወሻዎች (Remarks)፡ -
የ* ምልክት ያለባቸዉ ሁሉ በትክክል መሞላት አለባቸው
በአንድ ሞባይል ቁጠር መመዝገብ የሚችለዉ አንድ ሰዉ ለአንድ ጊዜ ብቻ ነዉ፡፡
የተፈቀዱት የምስል አይነቶች (image formats): jpeg፣ jpg፣ png፣ gif ብቻ ሲሆኑ የምስል መጠኑም ቢበዛ ከ10MB በላይ መብለጥ የለበትም፡፡

እድሜዎትን ከልደት ቀንዎ ስለምናሰላዉ፣ እባክዎ ትክክለኛዉን የልደት ቀን እ.ኤ.አ በምሣሌዉ መሰረት (ምሣሌ፡ 06/01/2003) ያስቀምጡልን፡፡

ተጨማሪ ማስታዎሻዎች፡ -

  • እስከ ሚያዝያ 1፣ 2014ዓ.ም. ድረስ ብቻ ምዝገባው በነጻ ነው፡፡ ከሚያዝያ 2 እስከ ነሐሴ 1 ድረስ መመዝገቢያ 50ብር ብቻ ይሆናል፡፡ ከነሐሴ 2፣ 2014ዓ.ም. በኋላ ደግሞ የመመዝገቢያ ዋጋ 100ብር ብቻ ይሆናል፡፡
  • አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ ለዕድሳት ክፍያ አይጠየቁም፡፡
  • ባለሙያ ከባለሙያ ባገናኘን ጊዜ ከሚገኘው ገቢ ላይ ሦስት በመቶ ብቻ ለየሓ ቤተ ጥበብ ያስገባሉ፡፡
  • ቤቱ ራሱን ችሎ የሚቆምበትን ድጋፍ ከተባባሪዎች ማግኘት ከተቻለ ግን የመመዝገቢያና ሁሉም የ‹ኮሚሽን› ክፍያዎች ነጻ ይሆናሉ፡፡

ሙሉ ስም *
የልምድ ሁኔታ ይምረጡ*
በሙያው ልምድ (ካለዎ) ይጥቀሱልን
በሙያው ትምህርት (ካለዎ) ይጥቀሱልን
ሙያ ይምረጡ*
የሞባይል ቁጥር *
የቤት ስልክ ቁጥር (ካለዎ)
የትዉልድ ቀን በግሪጎሪያን አቆጣጠር (M/D/Y)*
ጾታ ይምረጡ*
ፎቶ ወይም ገላጭ ስዕል *
የኢ-ሜይል አድራሻ*
አድራሻ ከተማ *
ቋንቋ ችሎታ *
ስለራስዎ ተጨማሪ ይበሉ *

መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts