ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ግለ ታሪክ

የከባለ ተሞክሮ አንጋፋዎችና ወጣቶች ግለ ታሪክ


የእኔን ሥራ የሚያዩ ሁሉ ተስፋ እንዲያገኙ፣ ስለኢትዮጵያ እና ስለ አፍሪቃ ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው፣ በፀሐይ ጮራ እንዲሞቁ፣ ከሁሉም በላይ ግን “ይቻላል” የሚል እምነት እንዲኖራቸው ፍላጎቴ ነው

እጅግ የተከበሩ የዐለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ
Read in PDF 2021-09-02 በየሓ ቤተ ጥበብ
እጅግ የተከበሩ የዐለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

በሰሜን ሸዋ በምትገኘው የሸዋ ነገሥታት ከተማ አንኮበር ላይ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፳፭ ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ። በስጋ የተለዩት ደግሞ ሚያዝያ ፪ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ነበር፡፡ ና በአሥራ አምስት ዓመታቸው በ ፲፱፻፵ ዓ/ም ለከፍተኛ ትምህርት ተመርጠው የምሕንድስና ትምህርታቸውን ለመከታተል ወደ እንግሊዝ አገር ተልከው በስመ ጥሩው የሎንዶን ዩኒቨርሲቲ የስሌድ ኪነ ጥበብ ማዕከል (Faculty of Fie Arts at Slade) የመጀመሪያው አፍሪቃዊ ተማሪ በመሆን ገብተው ተመረቁ።

ዞሮ ዞሮ ሞት አለና፤ የዓለም ሊቀ ሊቃውንት፣ እጅግ የተከበሩ ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ ማክሰኞ፣ ሚያዝያ ፪ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም በተወለዱ በ፸፱ ዓመታቸው፤ በቅርብ ባደረባቸው ጽኑ ሕመም በሕክምና እየተረዱ ሳለ በካዲስኮ ሆስፒታል ተጨማሪ ያንብቡ


1 ከ 7

ከዚህ ቀደም ግለ ታሪካቸዉን ካቀረብንላቸዉ መካከል
እጅግ የተከበሩ የዐለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የእኔን ሥራ የሚያዩ ሁሉ ተስፋ እንዲያገኙ፣ ስለኢትዮጵያ እና ስለ አፍሪቃ ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው፣ በፀሐይ ጮራ እንዲሞቁ፣ ከሁሉም በላይ ግን “ይቻላል” የሚል እምነት እንዲኖራቸው ፍላጎቴ ነው
እጅግ የተከበሩ የዐለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ Read in PDF

በሰሜን ሸዋ በምትገኘው የሸዋ ነገሥታት ከተማ አንኮበር ላይ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፳፭ ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ። በስጋ ተጨማሪ ያንብቡ

ተሥፋዬ ገሠሠ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
ተሥፋዬ ገሠሠ Read in PDF

የትዉልድ ቦታ፡ ሀረርጌ፣ ኢትዮጵያ
የትዉልድ ቀን፡ መስከረም ፲፯፣ ፲፱፻፳፱ዓ.ም.
የእረፍት ቀን፡ ታኅሣሥ ፯፣ ፳፻፲፫ዓ.ም.
ትምህርት፡ የቄስ ትምህርት (ሀረርጌ)፣ የመጀመሪያ እና ተጨማሪ ያንብቡ

ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አትጠፋም፣ ትቀጥላለች!
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ Read in PDF

በዓለም እውቅና ያተረፉት ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ፣ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ከቴአትር ደራሲ አባታቸው እና ከመምህርት እናታቸው በጎንደር ከተማ ተወለዱ። ከ40 ዓመታት በላይ በሀዋርድ ተጨማሪ ያንብቡ

ብላቴን ጌታ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን ያለፈ ጥረታችንን፣ ሳስታምመው ትዝ ሲለኝ ከሞከርነው ነገር ይልቅ ያልሞከርነው ነው እሚቆጨኝ፡፡
ብላቴን ጌታ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን Read in PDF

ኦሮሚያ - አምቦ አካባቢ ቦዳ የምትባል ተራራማ ቦታ አለች። ጣልያን ልትገባ ሠሞን፤ ትውልዷ ከአንኮበር ከሆነችው እናቱ ፈለቀች ዳኜ እና ትውልዱ የመጫ ኦሮሞ ከሆነው አባቱ ሮበሌ ቀዌሳ - ተጨማሪ ያንብቡ

መንግስቱ ለማ የአባቱ ልጅ፣ ቁርጠኛውና ኢትዮጵያዊውን ጸሐፌ ተውኔት፤ ለዚህ ዕትም መርጠንላችኋል፡፡
መንግስቱ ለማ Read in PDF

አባቱ አለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ ማርያም ይባላል፡፡ አለቃ ለማ የኢትዮጵያን የቀድሞ ሊቅነት ያሟሉ ተጠቃሽ ሊቅ ነበሩ፡፡ በስም አጠራራቸውም የእናታቸውን ስም መያዙ(ታሪክ የእናታቸው ስም ተጨማሪ ያንብቡ

መልእክተ የሓ

በዚህኛዉ ዐምድ እንዲጋበዙላችሁ የምትፈልጓቸዉን ሰዎች እንድትጠቁሙን ወይም ደግሞ የራስዎትን የህይወት ተሞክሮ ለማካፈል ፈቃደኛ ከሆኑ በዚህ በኩል ቢያገኙን ደስታዉን አንችለዉም፡፡

መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts