የተጻፈበት ቋንቋ: - አማርኛ ዘርፍ: - ፊልም / Film ዘውግ: - የጀብዱ / Adventure ደራሲ: - ታደለ አያሌው ይሁንታ: - ባለቤቱ ፈቅዷል የተለጠፈበት ቀን: - 2015-06-05
ተጨማሪ ጀግናዬ በዋናነት ጽሑፉ የመነባንብ ነው፡፡ ለቀረጻ እንዲሆን ሆኖ የተሟላ ሲሆን የጀግናው አበበ ቢቂላን የሮም ላይ ጀብዱ ከቀዳሚ የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር ያስተያያል፡፡ የመቼት ምርጫው፣ የታሪክ ፍሰቱ፣ የቋንቋው ምጥቀት ለምሳሌነት ይበቃል ተብሎ እዚህ ተቀምጧል፡፡
Download [JEGNAYE]
ለገሀር፣ አዲስ አበባ
19686
yehaarts@gmail.com
+251 912 944937
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts