ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ይስማዕከ ወርቁ

“ተልሚድ” እና ሌሎች መጽሐፍት ደራሲ

ይስማዕከ ወርቁ

[የትዉልድ ቀን] 0000-00-00
[አጭር መግለጫ]

ዴርቶጋዳ በተባለዉ መፅሀፉ በአንባቢዎቹ ዘንድ ታዋቂነትን አግኝቷል፡፡ ይስማዕከ እስካሁን ከዐሥር በላይ መጽሐፍትን ለኅትመት አብቅቷል፡፡ ከእነዚህ መካከል፤ ተከርቸም (ሲታተም ቢዘገይም የመጀመርያ መጽሐፉ ነዉ)፣ ተልሚድ፣ የወንድ ምጥ (ግጥም)፣ ዴርቶጋዳ፣ የቀንድአዉጣ ኑሮ (ግጥም)፣ ራማቶሓራ፣ ዣንቶዣራ፣ ዮራቶራድ፣ ዮቶድ፣ የኦጋዴን ድመቶች፣ ደህንነቱ ይጠቀሳሉ፡፡

[ከመጻሕፍቱ መካከል]
* ክቡር ድንጋይ
* ተከርቸም
* ተልሚድ
* የኦጋዴን ድመቶች
* ሜሎስ
* የወንድ ምጥ
* ዮቶድ
* ዴርቶጋዳ (፭ ጥራዝ በ ፩)
* ዴርቶጋዳ
* ዮራቶራድ

[መገኛዎቹ] ፌስቡክ፡ - https://facebook.com/yismake.worku
[ምንጮቻችን] ከልዩ ልዩ ቃለ ምልልስ


ስለሌሎች ደራስያን እዚህ ይወቁ

መጻሕፍት ከየምድባቸዉ ለመምረጥ እዚህ ይግቡ መጻሕፍት ከጠቅላላ ዝርዝር ለመምረጥ እዚህ ይግቡ
ይስማዕከ ወርቁ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts