ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር

[ርዕሥ] ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር
[ደራሲ] ውበቱ ፀጋዬ ብ/ጄኔራል
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] የኢትዮጵያ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 2012-11-00
[አሁን የደረሰበት] 2ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 708
[የሽፋን ዋጋ] 300
[መሸጫ ዋጋ] 300

[ቅንጭብ]

ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገረ የሆነው ብርጋዴየር ጄነራል ውበቱ መጽሐፉን ለማዘጋጀት 21 ዓመት እንደፈጀባቸው በመጽሀፉ መግቢያ ላይ ገልጸዋል። “ይህን መጽሐፍ ወይም ማስታወሻ በጻፍኩበት ወቅት ለቅንብሩ የረዱኝ ጭብጥ ነገሮች ቢኖሩ፤ በጦር ሜዳ በተሳተፍንባቸው ልዩ ልዩ አውደ ውጊያዎች ጊዜ በተገኘው አጋጣሚ፤ ዘወትር ከኪሴ በማትለየው የጦር ሜዳ ማስታወሻ ደብተሬ ላይ ዘግቤ ባስቀመጥኩት ማስረጃ በመመርኮዝ ነው” ሲሉም የመጽሐፉ መረጃዎች የመነጩት ከየት እንደሆነ ጠቁመዋል።

[ውበቱ ፀጋዬ ብ/ጄኔራል ሌሎች መጻሕፍት]
* ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts