ሚተራሊዮን
[ርዕሥ] | ሚተራሊዮን |
[ደራሲ] | አለማየሁ ዋሴ |
[አርታዒ] | |
[ምድብ] | ልብ ወለድ |
[ዘዉግ] | ሀገረሰብ |
[አሳታሚ] | ዝጎራ መጻሕፍት |
[የመጀ.ዕትም] | 2014-06-00 |
[አሁን የደረሰበት] | 0ኛ ዕትም |
[ISBN (መለያ)] | አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት) |
[የገጽ ብዛት] | 262 |
[የሽፋን ዋጋ] | 0 |
[መሸጫ ዋጋ] | 150 |
| |
[ቅንጭብ]
የሀገራችን የትምህርት ሥርዓት ትለቁ ድክመቱ መልካም ሰብዕና ሳይቀርፅ ጥሩ ባለሙያ ለማፍራት ማሰቡ ነው። እናም ብዙ ባለዲግሪዎች፣ ብዙ ባለ ሰርተፊኬቶች ብናልፈም በተግባር ከማይምነት አለወጣንም። ሰይፉን እነጂ ሰገባውን፣ ጎራዴውን እንጂ አፎቱን አላዘጋጀንም። ያለአፎት የተሳለው ጎራዴ ያገኘውን ሁሉ ሸረካከተና ብዙ ሳይቆይ ዶለጾመ። ዳግም አገጻይሞረድም ደነደለ አውጥቶ ቁጭ አለ። ነፍስ ሰርተን ሥጋ አልነበረውምና ተንሣፎ መሬት ሳይነካ ሰው ሳይሆን መንፈስ ሆኖ ቀረ።
[አለማየሁ ዋሴ ሌሎች መጻሕፍት] * ሰበዝ
* መርበብት
* ሚተራሊዮን
✓ እዚህ ላይ ይግዙት
ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ