ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ማስታወሻ

[ርዕሥ] ማስታወሻ
[ደራሲ] ዘነበ ወላ
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ግለ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 364
[የሽፋን ዋጋ] 150
[መሸጫ ዋጋ] 150

[ቅንጭብ]

የዘፈንኳት ዘፈን ትርጓሜዋ “እትዬ ዘዉዲቱ፣ ለጋሽዬም አቅምሻቸዉ” ነዉ የምትለዉ። በዚህ ጊዜ ወለላይና እንግዶችዋ “አንተ ምናምንቴ፤ አትጠፋም ከዚህ!” ብለዉ አባረሩኝ፤ ብሎ ፈገገና “ይህች እንግዲህ፣ ትንሽ ሲዞርብህ የምታጋጥምህ አይነት ናት። የገሃዱን ዓለም ኑሮ ዓይንህን ገልጠህ ስታስተዉል ደግሞ የሰዉ ልጆች ሲባሉ የትም ቢሆን፣ ጤናማዎቹ ሰዎች በአበዱ ሰዎችና በዉሾች ላይ በጣም ይጨክኑባቸዋል። ይህ ለእኔ አሳዛኝ የሕይወት ፈተና ነዉ።

[ዘነበ ወላ ሌሎች መጻሕፍት]
* ማስታወሻ
* የምድራችን ጀግና
* ልጅነት

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ማስታወሻ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts