ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ረበናት

[ርዕሥ] ረበናት
[ደራሲ] ታደለ አያሌው
[አርታዒ] ተክሉ ጥላሁን
[ምድብ] ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ስለላ ነክ
[አሳታሚ] የሓ ቤተ ጥበብ
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 3ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] 978-99944-75-36-0
[የገጽ ብዛት] 294
[የሽፋን ዋጋ] 170
[መሸጫ ዋጋ] 153

[ቅንጭብ]

በተንጋለለበት ዐይኑን እንደዋዛ ሰማይ ለሰማይ ሲያንሸራሽር፤ አውሮፕላኑ እንደገና ከፍ እያለ አንዲት ነጭ ነገር ደግሞ ተንሳፋ ተመለከተ። ወፍ እንዳይደለች እርግጠኛ ነው። እፉዬ ገላም አይደለችም። እሷ ቁልቁል ስታዘግም አውሮፕላኑ ግን ድምጹ ሳይቀር እየራቀው እየራቀው ሄደ። ወረቀት መሆኗን ሲያውቅ በትክክሏ ቆሞ ይጠባበቃት ጀመር። ነፋሱ ደግሞ ለክፋቱ እየገረገረ አዘገየበት። ንቆ ሊተዋት ግን አልፈለገም። ጠበቃት። ሃምሳ ሜትር ያህል ፈንጠር ብላ ወደቀችለት። ሳያመነታ አነሳት። አነበባት። ነገር ግን ቁራጭ ወረቀቷ ላይ ያገኘው ነገርም ቆራጣ ሃሳብ ሆነበት። ከአውሮፕላኗ እንደወረደች ቢገምትም ትርጉም አልሰጥህ አለችው...

[ታደለ አያሌው ሌሎች መጻሕፍት]
* ረበናት
* ገረገራ

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ረበናት
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts