ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ስለምታስበው አስብ

[ርዕሥ] ስለምታስበው አስብ
[ደራሲ] ራሴላስ ጋሻነህ
[አርታዒ] ተክሉ ጥላሁን
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ስነ ልቦና
[አሳታሚ] ቡክላንድ አሳታሚና አከፋፋይ
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 341
[የሽፋን ዋጋ] 180
[መሸጫ ዋጋ] 180

[ቅንጭብ]

የሌሉ ነገሮችን የመረዳት ችግር አለብን፡፡ የሌሉ ለሚመስሉ ነገሮች ዓይናችን ጭፍን ነዉ፡፡ ጦርነት ሲኖር ትኩረትን ያገኛል፡፡ በሳላሙ ጊዜ ግን የጦርነትን አለመኖር ልብ አንለዉም፡፡ ጤናማ ከሆንን ስለ ህመም ማሰብ ከባድ ይሆንብናል፡፡ ስንታመም ደግሞ ስለጤነኝነት (ስለሌለ) ማሰብ ከባድ ይንብናል፡፡ ስለዚህ ነገር በሚገባ ብንማር ኖሮ ብዙዉን ጊዜ ደስተኛ በሆንን ነበር፡፡ ነገር ግን ይሄ ከባድ የአእምሮ እንቆቅልሽ ነዉ፡፡ ፍልስፍናዊ ጥያቄዉ

[ራሴላስ ጋሻነህ ሌሎች መጻሕፍት]
* ስለምታስበው አስብ
* መጽሐፈ ሄኖክ ኢትዮጵያዊ

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ስለምታስበው አስብ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts