ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ታላቁ ኃይል

[ርዕሥ] ታላቁ ኃይል
[ደራሲ] ብርሃኑ በላቸው
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ስነ ልቦና
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] 03011229444003
[የገጽ ብዛት] 0
[የሽፋን ዋጋ] 81
[መሸጫ ዋጋ] 81

[ቅንጭብ]

ምስጢሩ የገለጸልን ሕይወታችን የሚመራበትን ከሁሉም የሚልቀዉንe የመሳሳብ ሕግ (Law of Attaraction) ነዉ። ታላቁ ኃይል (The Power) ደግሞ ምስጢሩ ከተለቀቀበት 2006 በኋላ የተማርኩትን ሁሉ ያካትታል። በታላቁ ኃይል ዉጥ ግንኙነቶችን፣ ገንዘብን፣ ጤናን፣ ደስታና ስራን በጥቅሉ ሕይወትን ለመቀየር የሚያስፈልገዉ አንድ ነገር ብቻ እንደሆነ ትረዳበታለህ።

[ብርሃኑ በላቸው ሌሎች መጻሕፍት]
* ታላቁ ኃይል

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ታላቁ ኃይል
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts