ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

አይ ምፅዋ

[ርዕሥ] አይ ምፅዋ
[ደራሲ] መ/አ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] የኢትዮጵያ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 270
[የሽፋን ዋጋ] 120
[መሸጫ ዋጋ] 108

[ቅንጭብ]

ለዚች የኢትዮጵያ ሕዝብ በርና አለም አቀፍ ወደብ በሆነችው በምፅዋ ከተማና በቀይ ባህር ጠረፍ ላይ ቁሜ አጎጥን ለመጠጣት ዝግጁ ሆኛለሁ፡፡ በእውነት እኔ ዛሬ በሞት ብሸነፍም በታሪክ በመጭው የኢትዮጵያ ትውልድ ፊት…………….

[መ/አ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ ሌሎች መጻሕፍት]
* አይ ምፅዋ

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

አይ ምፅዋ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts