ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

አደፍርስ

[ርዕሥ] አደፍርስ
[ደራሲ] ዳኛቸው ወርቁ
[አርታዒ]
[ምድብ] ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ሀገረሰብ
[አሳታሚ] ንግድ ማተሚያ ቤት
[የመጀ.ዕትም] 1952-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 330
[የሽፋን ዋጋ] 250
[መሸጫ ዋጋ] 250

[ቅንጭብ]

ሰበቡ ያመልጠዋል፤ ክብረት እንደተናገረዉ። አደፍርስ፣ ይሄ ደበትን አቅጣጫ ተከትሎ አልነበረም ጥድፊያዉ። ፍሬዋን ቢሆን እቤቷ ስለነበረች ያገኛታል። ከነገር ነገር የተነሳም የምትወደዉና እሱም በደንብ የሚያዉቀዉ ዓይነት የመሰለዉ ርእስ ይገጥመዉና በረዥሙ ይይዘዋል። ጨዋታዉን … “ያን ጊዜ ገና ከባላገር ደብረሲና አልመጣንም። … ግፋ ቢል ዐሥር ዓመት ቢሆነኝ ነዉ። ድግስ ተጠርተን ካባቴ ጋር ሄድሁና አባቴ ወደቤታቸዉ ሲመለሱ እኔ ካላደርሁ ሞቼ እገኛለሁ ብዬ ስላስቸገርሁ እዚያዉ እድግሱ ቤት ቀረሁ። ማታ ቀርቦ ስንበላ እኔ ስለቤቴ፣ ስለ አባቴ፣ ስለ ማሳድጋት ዉሻ እያሰላሰልሁ

[ዳኛቸው ወርቁ ሌሎች መጻሕፍት]
* አደፍርስ

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

አደፍርስ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts