ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

የምድራችን ጀግና

[ርዕሥ] የምድራችን ጀግና
[ደራሲ] ዘነበ ወላ
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ግለ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 540
[የሽፋን ዋጋ] 200
[መሸጫ ዋጋ] 200

[ቅንጭብ]

ምርት በመቀነስ ከዚያው ላይ ወደ አልኮል ነዳጅ ለማምረት ከመውሰዱ ሥጋ በል እየበዛ በመምጣቱ ችግሩን ያወሳስበዋል፡፡ አንቺና ህንድ እየበለፀጉ ሲመጡ ወደ ስጋ በልነት እየመዘኑ መጡ፡፡ በእነዚህ ችግሮች ምክንያት የእህል ዋጋ በጣም ጨምሯል፡፡

[ዘነበ ወላ ሌሎች መጻሕፍት]
* ማስታወሻ
* የምድራችን ጀግና
* ልጅነት

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

የምድራችን ጀግና
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts