ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

የሥነ ጽሁፍ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው

[ርዕሥ] የሥነ ጽሁፍ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው
[ደራሲ] ሀብታሙ ግርማ ደምሴ
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ግለ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] 978-0-359-12352-0
[የገጽ ብዛት] 0
[የሽፋን ዋጋ] 225
[መሸጫ ዋጋ] 225

[ቅንጭብ]

የመጽሀፉን ጠቀሜታና አስፈሊጊነት አንባቢያን የሚመዝኑት ቢሆንም እኔ ግን ይህን መጽሀፍ የማሰናዲት
አስፈሊጊነት ቢያንስ ከአራት አቅጣጫዎች ሇማየት ችዬአሇሁ። በቅዴሚያ ትናንትን ያሳዩንና ሇዛሬ መሰረት
የጣለ ፈር ቀዲጅ ዯራሲያንና ጋዜጠኞችን የህይወት ታሪክ እንዱህ ማዘጋጀቴ በትንሹም ቢሆን ሇስነ ጽሁፍ
አሇም ዕዴገት ሊበረከቱት ውሇታ ማስታወሻ እንዱሆን በማሰብ ነው። ሁሇተኛ የኢትዮጵያን ጸሀፍትን የግሌ
የህይወትና የስራ ጉዞ መርምሮ እንዯዚህ ማዘጋጀቱ አንባቢያን ከጸሀፍቱ የግሌና የስራ ህይወት ሉማሩ
የሚችሎቸው በርካታ ፍሬ ነገሮች አለ ብዬ ስሇማምን ነው። ላሊው ጉዲይ በተሇያዩ ጊዜያት የጸሀፊያንን
የስራና የህይወት ታሪክ በጋዜጦች፣ በመጽሄቶችና በመጽሀፍት ሇመዘከር በተዯረጉ አንዲንዴ ጥረቶች
የመረጃዎች መጣረስና መዛባት በስፋት ይስተዋሊሌ። በዚህ መጽሀፍ እነዚህን ጉዴሇቶች ሇመሙሊት
ተሞክሯሌ።

[ሀብታሙ ግርማ ደምሴ ሌሎች መጻሕፍት]
* የሥነ ጽሁፍ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

የሥነ ጽሁፍ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts