ይቅርታ፤ ስለመረጡት መጽሐፍ መረጃ የለንም፡፡ እባክዎ ሌላ ጊዜ እንደገና ይጎብኙን፡፡
እናመሠግናለን፡፡
yehaarts.com
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts