ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

የከተማው መናኝ ኤልያስ መልካ

[ርዕሥ] የከተማው መናኝ ኤልያስ መልካ
[ደራሲ] ይነገር ጌታቸው
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ግለ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 2013-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 450
[የሽፋን ዋጋ] 270
[መሸጫ ዋጋ] 270

[ቅንጭብ]

ተገርሜ “አግብቶ ነበር እንዴ?” ብዬ፣ ጠየኩት። ቀለበት አስሮ ነበር ብሎ መለሰልኝ። “ቀለበት ቀለበት?” ስለው፣ ሳቀ። ጣቱን እያመለከተ፣ “እኔ እንዳደረኩ ዓይነት ቀለበት አድርጎ ነበር መሰለኝ” አለኝ። ማን ጋር ይሆን? ብዬ ለአፍታም አልተጠራጠርኩም። የፍቅር ምርጫየ የሙዝቃ ቪድዮ የተሰራው ነሀሴ 1996 ዓ.ም ነው። በዚህ ወቅት አብራው የነበረችው ሴት ደግሞ ዮዲት ናት።

[ይነገር ጌታቸው ሌሎች መጻሕፍት]
* የከተማው መናኝ ኤልያስ መልካ

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

የከተማው መናኝ ኤልያስ መልካ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts