ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

የጭን ቁስል

[ርዕሥ] የጭን ቁስል
[ደራሲ] ተክሉ ጥላሁን
[አርታዒ]
[ምድብ] መካከለኛ
[ዘዉግ] ልብ አንጠልጣይ
[አሳታሚ] ቡክላንድ አሳታሚና አከፋፋይ
[የመጀ.ዕትም] 1999-00-00
[አሁን የደረሰበት] 28ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] 978-99944-803-1-8
[የገጽ ብዛት] 296
[የሽፋን ዋጋ] 91.6
[መሸጫ ዋጋ] 91.6

[ቅንጭብ]

ቀጨኔ ህጻናት ማሳደጊያ በረዣዥም ዛፎች በተከበበ ግቢ ሴት ልጆች ብቻ የሚያድጉበት ቦታ ነዉ። እንደገባሁ ተሰባስበዉ ከቆሙት ሞግዚቶች መካከል አንዷ ትኩር ብላ ስታየኝ ቆየችና እየጮኸች “ልጄ… ራሷ ልጄ!” አለች። ወዴት እያመለከተች እንደሆነ ለማወቅ ስገለመጥ ከኔ ሌላ ማንም የለም። ደነገጥሁ። -ስንት ዓመት ስታመምበት የነበረዉ፣ ስንት ጊዜ ስሰቃይበት የነበረዉ፣ እናትን መፈለግ ይሄን ያህል ቀላል ኖሯል?- ብዬ አሰብሁ። ይሁንና ለረዥም ዓመታት በስመ አባትና እናት የተሰጡኝ አሳዳጊዎች ወይ እንደልጃቸዉ አልተቀበሉኝ ወይ ቤተሰቦቼን እንዳፈላልግ ቀደም ብለዉ በቂ ፍንጭ አልሰጡኝ…

[ተክሉ ጥላሁን ሌሎች መጻሕፍት]
* የጭን ቁስል

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

የጭን ቁስል
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts