ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ

[ርዕሥ] ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
[ደራሲ] አዳም ረታ
[አርታዒ]
[ምድብ] ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ያልተመደበ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 0
[የሽፋን ዋጋ] 120
[መሸጫ ዋጋ] 120

[ቅንጭብ]

ሰብለ ፀጋ ናት ወይም ጠጋ ናት፡፡ ለአዲስ አመት በተዘጋጀ ፓርቲ ላይ ባጋጠማት ነገር በሽቃ ነው ከቢሮዋ የወጣችው፡፡ ከሃያ አንደኛው ፎቅ ወደ ምድር ስትወርድ ፡ ሊፍት ውስጥ ከራሷ ጋር እያወራች ፡ እየተሟዘች ነበር፡፡

[አዳም ረታ ሌሎች መጻሕፍት]
* ግራጫ ቃጭሎች
* ሕማማትና በገና
* ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
* እቴሜቴ ሎሚ ሽታ
* መረቅ
* አለንጋና ምስር
* ከሰማይ የወረደ ፍርፍር
* የስንብት ቀለማት

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts