ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ጉንጉን

[ርዕሥ] ጉንጉን
[ደራሲ] ኃይለ መለኮት መዋዕል
[አርታዒ]
[ምድብ] ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ሀገረሰብ
[አሳታሚ] ኩራዝ አሳታሚ
[የመጀ.ዕትም] 1982-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 462
[የሽፋን ዋጋ] 92
[መሸጫ ዋጋ] 92

[ቅንጭብ]

ልኬለሽና ምንዳዬ እጎጅዋቸዉ ሰብሰብ ብለዉ ተቀምጠዉ ስለ ሣር-አምባዉ ኑሮአቸዉ ሲያወሩ አመሹ። የልኬለሽ ቀልብ አላረፈም። ትልቁ ቤት ዉስጥ ቅናትና ጥርጣሬ፣ ጥላቻና ደባ ሲራኮቱ፤ ትንሽዋ ጎጆ ዉስጥ ሁለት የሚዋደዱ ልቦች የተደቀነባቸዉን ችግር እያዉጠነጠኑ ነበር።
“አንገባም ወይ ልኬ? ተባረደ እኮ” ሲንከራተት ከቆየዉ ሐሳቡ እንደተመለሰ።
“እዉነትክን ነዉ። እንግባ እኔማ ቢማሽልን ብዬ ነበር። ጋደም ስል ቅዠቱ አያስተኛኝም። ዐሥርዬ ስባንን ዶሮ ይጮሀል። ቅዠቱ ያስፈራኛል” አለችዉ ጣቶቿን ትከሻዉ ላይ አዋትራ።

[ኃይለ መለኮት መዋዕል ሌሎች መጻሕፍት]
* ጉንጉን

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ጉንጉን
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts