ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ጸጋዬ ገብረ መድኅን ሥራዎችና ፍልስፍና

[ርዕሥ] ጸጋዬ ገብረ መድኅን ሥራዎችና ፍልስፍና
[ደራሲ] ደሳለኝ ሥዩም
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] ግለ ታሪክ
[አሳታሚ] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] አልተገለጸም (ወደ ፊት የሚካተት)
[የገጽ ብዛት] 0
[የሽፋን ዋጋ] 170
[መሸጫ ዋጋ] 170

[ቅንጭብ]

ጸሐፊዎች ፍልስፍናን ለጽሑፋቸው ማኹጃነት ሲጠቀሙ ነው፡: በዚህ መደብ እንደ ዶስቶዮቪስኪ፣ ኒቼ፣ አልበርት ካሙ እና አየንራንድ የመሳሰሉትን ልንጠቅስ እንችላለን፡፡ በመሆኑም ይህ መጽሐፍ በጸጋዬ ሥራዎች ውስጥ ያለውን ብዙ ያልተጠና ባዶ ሥፍራለመሙላት ያስባል፡፡ ይህ መጽሐፍ ከጸጋዬ ፍልስፍናዊ ዕይታዎችም ውስጥ ስለሴቶች ያለውን ፍልስፍናዊ ዕይታ ትኩረት ሰጥቶ ይተነትናል፡፡

[ደሳለኝ ሥዩም ሌሎች መጻሕፍት]
* ጸጋዬ ገብረ መድኅን ሥራዎችና ፍልስፍና

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ጸጋዬ ገብረ መድኅን ሥራዎችና ፍልስፍና
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts