ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ስለ መጽሐፉ

ተጨማሪ መረጃዎች

ፀሐይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር

[ርዕሥ] ፀሐይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር
[ደራሲ] ካፕቴን ዘለዓለም አንዳርጌ
[አርታዒ]
[ምድብ] ኢ-ልብ ወለድ
[ዘዉግ] የኢትዮጵያ ታሪክ
[አሳታሚ] 978-99944-69-11
[የመጀ.ዕትም] 0000-00-00
[አሁን የደረሰበት] 0ኛ ዕትም
[ISBN (መለያ)] የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ
[የገጽ ብዛት] 500
[የሽፋን ዋጋ] 235
[መሸጫ ዋጋ] 235

[ቅንጭብ]

ከዚህ በፊት በተበታተኑ ጥናቶች ካልሆነ በቀር፣ በተለይ በአገር ውስጥ ቋንቋ በወጉ ያልተጻፈው፣ ከ1921-28 ያለው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ ላይ የሚያተኩር እና ይህንኑም በዝርዝር በጥልቀት ይተነትናል፡፡ በማዕከላዊነት ደግሞ “ፀሐይ” በተባለችው እና በ1928 እዚሁ አገር “ተሠርታ” አገልግሎት ከመስጠቷ በፊት በኢጣሊያ ወረራ ምክንያት ወደ ሮም የተወሰደችው አውሮፕላን በምን መነሻ እና በማን እንደተሠራች፣ አገነባቧ እንዴት እንደነበረ፣ ከኢትዮጵያውያን መካኒኮች በግንባታዋ ላይ እነማን እንደተሳተፉ፣ ተሠርታ ስትጠናቀቅ ስለነበራት ገፅታ፣ በወረራው ጊዜ እንዴት ወደ ኢጣሊያ እንደተወሰደች፣ አሁን የት እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች

[ካፕቴን ዘለዓለም አንዳርጌ ሌሎች መጻሕፍት]
* ፀሐይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር

እዚህ ላይ ይግዙት

ሌሎች መጻሕፍት ይምረጡ

ፀሐይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts