ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
መጽሐፍ

ማዘዣ

ሚተራሊዮን

(ሀገረሰብ፣ ልብ ወለድ)
ከአለማየሁ ዋሴ
በ150 ብር ብቻ!
ማስታወሻዎች
የመረጡትን መጽሐፍ ከአንድ ጀምሮ በማንኛዉም ብዛት ማዘዝ ይችላሉ፡፡
ቀደም ብለዉ ከመረጡት መጽሐፍ በተጨማሪ ሌሎች መጽሐፍትን መጨመር ይችላሉ፡፡
የሚያዝዙት የመጽሐፍ ብዛት በጨመረ ቁጥር፣ ከአጠቃላይ ሂሳብዎ ላይ ተመላሽ ይኖረዎታል (መጠኑ እንደመረጧቸዉ መጻሕፍት እና እንዳዘዙት ብዛት የሚለያይ ቢሆንም ከ0% እስከ 40% የሚደርስ ቅናሽ ይደረግለዎታል)፡፡


የአገልግሎት እና የመላኪያ ክፍያ 45% ብቻ ነዉ (ለምሳሌ፡- የመሸጫ ዋጋቸዉ ተደማምሮ 1000ብር የሆኑ መጻሕፍት እንድንልክልዎ ከሆነ ያዘዙን፣ የመላኪያ ዋጋዉን ጨምረዉ 1450ብር ብቻ ይከፍላሉ)። የመኖሪያ አድራሻዎ አዲስ አበባ ከሆነ ግን፣ በአካል ወደ መደብር ብቅ ብለዉ፣ አማርጠዉ እና በታላቅ የቅናሽ ዋጋ እንዲሸምቱ እንመክራለን።

እንድናደርስልዎ የመረጡትን መጽሐፍ ብዛቱን ሞልተዉ ሲያበቁ፣ አጠቃላይ ሂሳብዎትን እና የክፍያ ሂደቱን የያዘ መግለጫ እዚሁ ላይ ማወቅ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በሚሞሉት አድራሻ (በስልክ፣ በቴሌግራም ወይም በኢ-ሜይል) እንልካለን፡፡
■ እየገዙት ያለዉ መጽሐፍ፡ ሚተራሊዮን
እያዘዘን ያለዉ ሰዉ(ከፋዩ) ስም*
የታዘዝነዉን የምናደርስለት ሰዉ(ተቀባዩ) ስም*
የሚፈልጉት ብዛት*
የመክፈያ ምርጫ (Payment Choice)*
የሚኖሩበት ሀገር*
ትክክለኛ ከተማ እና አካባቢ*
ሞባይል ቁጥር*
የኢ-ሜይል አድራሻ*
ተጨማሪ ማስታዎሻ(ጥቆማ፣ አስተያየት፣ ማሳሰቢያ ካለዎ)

መጻሕፍት ከየምድባቸዉ ለመምረጥ እዚህ ይግቡ ከጠቅላላ ዝርዝር ለመምረጥ እዚህ ይግቡ
መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts