ይቅርታ፤ የመረጡት መጽሐፍ ለአሁኑ እጃችን ላይ የለም፡፡ በተቻለን ፍጥነት የምናቀርብልዎ በመሆኑ፣ እባክዎ ከሰሞኑ እንደገና ይጎብኙን፡፡
እናመሠግናለን፡፡
yehaarts.com
መጻሕፍት ከየምድባቸዉ ለመምረጥ እዚህ ይግቡ ከጠቅላላ ዝርዝር ለመምረጥ እዚህ ይግቡ
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts