፩) ትውልድ(ቀንና ቦታ)፣ ቤተሠብ፣ ትምህርት
በዓለም እውቅና ያተረፉት ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ፣ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ከቴአትር ደራሲ አባታቸው እና ከመምህርት እናታቸው በጎንደር ከተማ ተወለዱ። ከ40 ዓመታት በላይ በሀዋርድ ዩኒቨርስቲ የፊልም አሰራር ጥበብ መምህር ሲሆኑ፣ “ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አትጠፋም፣ ትቀጥላለች!” በሚለው እምነታቸው ይታወቃሉ። ከሰሯቸው ፊልሞች አብዛኛው በዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ያሸለሟቸው ሲሆን፣ ፊልሞቻቸው ሁሉ በጥቁሮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ናቸው። ዛሬ ዛሬ አደዋ ትዝ ባለን ቁጥር ከጆሯችን የማይጠፋው የጂጂ ዜማ፣ ምክንያቱ ኃይሌ ገሪማ ነበሩ።
፪) ሙያ፣ አስተዋጽዖ፣ ተሰጥዖ
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ከሰሯቸው ፊልሞች መካከልም፡ -
• 1972 – Hourglass
• 1972 – Child of Resistance
• 1976 – Bush Mama
• 1976 – ምርት ሦስት ሺ (Harvest: 3,000 Years)
• 1978 – Wilmington 10 — U.S.A. 10,000
• 1982 – Ashes and Embers
• 1985 – After Winter: Sterling Brown
• 1993 – Sankofa
• 1994 – Imperfect Journey
• 1999 – Adwa – An African Victory
• 2009 – ጤዛ
፫) መሰናክሎች፣ ማለፊያ ጥንካሬዎች
ከተያያዘው ፋይል ያንብቡ
፬) ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ን አጥተን እንዳናጣው ነገር
ከተያያዘው ፋይል ያንብቡ
፭) መርሆች፣ የህይወት ፍልስፍናው
ከተያያዘው ፋይል ያንብቡ
ምንጮቻችን
• https://repository.upenn.edu
• ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ በተለያየ ጊዜ የሰጡት ቃለ ምልልስ
አስተያየት እዚህ ያስቀምጡልን
እስካሁን (0) አስተያየቶች ተሰጥተዉበታል
ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አትጠፋም፣ ትቀጥላለች!
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ
ከዚህ ቀደም ግለ ታሪካቸዉን ካቀረብንላቸዉ መካከል
የእኔን ሥራ የሚያዩ ሁሉ ተስፋ እንዲያገኙ፣ ስለኢትዮጵያ እና ስለ አፍሪቃ ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው፣ በፀሐይ ጮራ እንዲሞቁ፣ ከሁሉም በላይ ግን “ይቻላል” የሚል እምነት እንዲኖራቸው ፍላጎቴ ነውእጅግ የተከበሩ የዐለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ
Read in PDF
ሊቁ ልበ ሙሉ ነበሩ፡፡ ኃይማኖተኛና ‹ዛሬ ከጨለመብን ይልቅ ነገ የሚበራልን ይበልጣል› ባይ ተስፈኛም ነበሩ፡፡ ዋጋ ቢያስከፍላቸውም ራሳቸውን የሚያከብሩ ክቡር ሰው ነበሩ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
ያለፈ ጥረታችንን፣ ሳስታምመው ትዝ ሲለኝ ከሞከርነው ነገር ይልቅ ያልሞከርነው ነው እሚቆጨኝ፡፡ብላቴን ጌታ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን
Read in PDF
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰው ሕይወት ስከረክም
እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም።
የጋሽ ጸጋዬን ህይወት ከዚህ በላይ የሚገልጸው ቃል የለም(አራት ተጨማሪ ያንብቡ
የአባቱ ልጅ፣ ቁርጠኛውና ኢትዮጵያዊውን ጸሐፌ ተውኔት፤ ለዚህ ዕትም መርጠንላችኋል፡፡መንግስቱ ለማ
Read in PDF
ምልከታው ከፊት ከአባቶቹ ዘመን፣ ከኋላ የልጆቹን ዘመን ያጠናቀረ ነበር፡፡ ዘመናዊነትን ይቀበላል፣ የአባቶቹን ባህል ግን አይተላለፍም ነበር፡፡ የህይወት አካሄዱን ልብ ብለን ያስተዋልን እነደሆነ፣ ፊት ለፊት ራሱን ለአደጋ የሚያጋፍጥ ሳይሆነ በጨዋታ እያስመሰለ የሚሸነቁጥ ዋዘኛ መሳይ ሰው ነበር፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
መልእክተ የሓ
በዚህኛዉ ዐምድ ታሪካቸዉ እንዲቀርብ የምትፈልጓቸዉን ሰዎች እንድትጠቁሙን ወይም ደግሞ የተጻፈ ታሪካቸዉ ካለዎ በዚህ በኩል ቢያገኙን ደስታዉን አንችለዉም፡፡