የዚህ ቶፋ ሰሪ የኔ የሚላችሁ እጅ ትነሱት እንደሁ ይሄን ልላካችሁ፡፡ ‹የሰራኸው ቶፋ አፉ ስለሰፋ፣ የጠመኩት ሁሉ በዋዛ ተደፋ፡፡ የሠራኸው ቶፋ ጆሮው እጅግ ጠ'ባ ፣ አልጠብቅልህ አለኝ ክርም አላስገባ፡፡› እናንተ ዋነኞች የምትቀርቡት ሁሉ ጠቢቡን ንገሩት፣ ሌት ከቀን ምከሩት፣ ለመያዝ እንዲያስችል ማፍሰሱን እንዲተው ጆሮዉን አፍ አ'ርጎ እንደገና ተጨማሪ ያንብቡ
እዚህ ማዶ ጭስ ይጨሳል፣ ጭሶ ጭሶ አንድዶናል፡፡ ካልነው አይቀር … ማንም ከየትም በኩል ምኑንም ተጨማሪ ያንብቡ
በዚች በኛ ዐለም እኩልነት ስንል እንዲህ ይመስለኛል። ሴት ወንድ እንድታህል - ወንዱ ሴት መሰለ፣ ጥቁር ነጭ ተጨማሪ ያንብቡ
የግል ጽሑፍዎን ወደ ቤታችን ለመላክ እዚህ ይጫኑ
ለገሀር፣ አዲስ አበባ
19686
yehaarts@gmail.com
+251 912 944937
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts