በዚች በኛ ዐለም እኩልነት ስንል እንዲህ ይመስለኛል። ሴት ወንድ እንድታህል - ወንዱ ሴት መሰለ፣ ጥቁር ነጭ እንዲያህል - ጥቁሩ ነጣ አለ። እና፤ በዚህ ዐለም እኩል እንሁን ብለን ጥቁርነት ታፈነ ጀግንነት መከነ። እኛ በኛ ዐለም እኩል ከሆን ́ ወዲህ ሴት ከሴት ተጋባች ወንድ ለወንድ ተዳረ ሴት ሴትነት ጠላች ወንድ ወንድነት ሻረ። እሠይ መሆን እኩል ይኸው መቀላቀል።
ስም [*]ትክክለኛ ሰዉ መሆንዎን ያረጋግጡልን [*]አስተያየት እዚሁ ያስቀምጡልን
እስካሁን (0) አስተያየቶች ተሰጥተዉበታል
ምቅናዩ መጽሐፉ የማምነዉም ወንጌል ኢትዮጵያን በተለይ ‹የእግዜር ሀገር› ተጨማሪ ያንብቡ
እዚህ ማዶ ጭስ ይጨሳል፣ ጭሶ ጭሶ አንድዶናል፡፡ ካልነው አይቀር … ማንም ተጨማሪ ያንብቡ
የግል ጽሑፍዎን ወደ ቤታችን ለመላክ እዚህ ይጫኑ
ለገሀር፣ አዲስ አበባ
19686
yehaarts@gmail.com
+251 912 944937
“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።
(2015-2024) © yehaarts