ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
ዐውደ ዜና

ሰሞነኛ ወሬዎች፣ አዳዲስ ነገሮች፣ የመርሐ ግብር ጥቆማዎች

በኢትትጵያ ብሔራዊ ቴአትር እየታየ የሚገኘዉ ‹‹አለቃ ገብረሐና - ሸምጋይ›› ቴአትር፣ ከ18 ግንቦት 2016ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር እሁድ በ8 ሰዓት መታየቱን ጀምሯል፡፡

በኢትትጵያ ብሔራዊ ቴአትር እየታየ የሚገኘዉ ‹‹አለቃ ገብረሐና - ሸምጋይ›› ቴአትር፣ ከ18 ግንቦት 2016ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር እሁድ በ8 ሰዓት መታየቱን ጀምሯል፡፡

 yehaarts       2024-06-06

እስከአሁን ሐሙስ ሐሙስ ሲታይ የቆየዉ ‹ሸምጋይ- አለቃ ገብረሐና› ቴአትር፣ ከግንቦት 18 ጀምሮ በልዩ ሁኔታ ዘወትር እሁድ በ8፡30 መታየቱን ቀጥሏል።

ደራሲⴾ ታደለ አያሌዉ

አርታኢ እና ዋና አዘጋጅⴾ ሣሙኤል ተሥፋዬ

ረዳት አዘጋጅⴾ ስናፍቅሽ ተሥፋዬ

ተዋንያንⴾ እታፈራሁ መብራቱ፣ ብርሃን ተሥፋዬ፣ ፍቅሩ ወሠኔ፣ ሰላማዊት በዛብህ፣ ግርማ ተሾመ፣ ክብይናድ አሠፋ፣ ናትናኤል መኮነን፣ አማኑኤል ወርቁ፣ ኢዮብ ገረመዉ እና ሌሎቹም።

#ሸምጋይ #Shemgay

ተጨማሪ፡

yehaarts.com/theNewTheater

CC:

@Tadele Ayalew

@Ethiopian National Theatre

ጉርሻ፡

የምሥራቹን ለብዙዎች ያጋሩና፣ የመግቢያ ካርዱን ይሸለሙ፡፡

ተጨማሪ ዜናዎች ያንብቡ

ሊያጋሩን የሚፈልጉት መረጃ (የዜና ጥቆማ) ካለዎ ያግኙን

መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts