ገ ረ ገ ራ     በማንኛዉም የመጽሐፍ አዟሪና መደብር ይገኛል።     Order4Delivery (እዚሁ ያዝዙ)
መጽሔታችን

በድረ-ገጽ መጽሔታችን ከወጡት መካከል የቅርቦቹ

ታደለ አያሌዉ  2024-05-11
የ18ኛው ‹አዲስ ዓለም አቀፍ የፊልም ድግስ› (AIFF) መክፈቻዉ ደረሰ

በተለይም የአፍሪካ ስመ ጥሩ የፊልም ሰሪዎች ከሀገር ዉስጥ የፊልም ቤተሰቦች ጋር ገጽ ለገጽ የሚያገናኘዉ ዓለም አቀፍ የፊልም ድግስ በሚመጣዉ ረቡዕ (ግንቦት 7፣ 2016ዓ.ም) አመሸሽ ላይ ተጨማሪ ያንብቡ

በታደለ አያሌው  2021-09-02  Read in PDF
 ከጀርባ መሆን መልካም ነው።

ሄኖክ አየለ(አዘጋጅ)

የሓ፡- ያዘጋጀሃቸው ፊልሞችን እኔ ስቆጥር ፲፩ ደረሱ። እስኪ ፊልሞችህን አስቆጥረኝ።

ሄኖክ፡- ቁጠር። የመጀመሪያው ‹መስዋዕት›፣ ኹለተኛው ‹የወንዶች ጉዳይ፩›፣ ከዚያ ‹አልቦ›፣ ከዚያ ተጨማሪ ያንብቡ

ታደለ አያሌው  2023-06-12  Read in PDF
ቃል ኪዳን

“ፍቅሪ” አለኝ፣ እንዳይነጋ የለም እድሜ ልክ ያከለብኝ ጨለማ አልፎ ረፋዱ ላይ ስልክ በመደወል።

“ሙልዬ? የኔ ጌታ! … አለህልኝ ሙሌ? አለህልኝ ወይ?” ጉልበቴ ግዉ እስከሚል ድረስ ተጨማሪ ያንብቡ

ከእኛ ለእናንተ

ለዚህ ሳምንት የተመረጡላችሁ መጻሕፍት

ስለኛ (About us)

በድረ-ገጽ ላይ የተመሠረተ አገናኝና የተሟላ መጽሔት

በየሓ የነገሰው ኢትዮጲስ ኢትዮጵያን ከጥግ እስከ ጥግ እንዳስተዳደረ ሁሉ፤ እኛም በአዲስ አበባ ላይ እንደ ማዕከል እንሆናለን። ተዋንያንን ከአምራች/producer/ ጋር፣ ደራስያንን ከአምራችና አሳታሚዎች ጋር፣ ሌሎች የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ከሚወዱትና ከሚሆናቸው ሙያ ጋር እናገናኛለን። እንዲሁም የቴአትሮች፣ የፊልሞች፣ የግጥሞች፣ የልቦለዶችና ሌሎች አማራጭ ጥግ ለመሆን ስንል በምቹዉ ድረ-ገጽ ጀምረናል።

  • የታዳምያንና የከያንያን የጋራ የመድረክ ለመፍጠር፣
  • በተመሳሳይ የጥበብ ዘርፍ ያሉ ነባርና አዲስ እየመጡ ያሉ የስነ ጥበብና የኪነጥበብ ባለሙያዎች ልምድ ለመጋራት፣
  • ጽሑፎች ወደ መድረክ ወይም ወደ ቀረጻ ከመቅረባቸው በፊት ለማማረጥ፣
  • ታሪኮች ከዚህም ከዚያም እንዲነሱ፣ ከያንያን ከዚህም ከዚያም ባሉበት እንዲጠበቡ፣ ሴትና ወንዶች እኩል እንዲወከሉ፣
  • አዲስ አበባ ያለው እድል በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር እኩል እንዲኖር፣
  • ኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ እርስ በእርስ እንዲደጋገፉ መንገድ ለመሆን
  • ምርጥ ምርጥ መጽሐፎችን ለማስተዋወቅ እና ለመሸጥ (ትዕዛዝ በዚሁ ተቀብለን ባሉበት ለማቅረብ)
የሓ

የሓ፤ ወደ ሀገረ ጥበብ እየተመለስን ነው!
ማንኛዉንም ጥያቄ በኢሜል አድራሻችን ያድርሱን
yehaarts@gmail.com

መገኛችን

ለገሀር፣ አዲስ አበባ

19686

yehaarts@gmail.com

+251 912 944937

ጉርሻ - Bonus

“ከፊደል ሀ፣ ከከተማ የሓ የሚቀድም የለም” ተብሏል፡፡ የአጋዝያን ምድር፣ የግዕዝ ቋንቋም መነሻ፣ የልዕልናችንም መጀመሪያ ነበረች፡፡ በብዙ ጥበብ የተንበሽበሽች፡፡ አሁን እምብዛም ሞቋት የማታድረዋ የሓ፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሁነኛ ዋና ከተማ ነበረች።

(2015-2024) © yehaarts